Sunday, March 4, 2012

ለተዋህዶ ልጆች እንድታሳውቁ

ጤና ይስጥልን! እባክዎን ይህን www.akotetzetewahedo.org የዌብሳይት አድራሻ ለሌሎች በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ቻናል እሑድ 6:30 እንዲሁም በድጋሚ ሰኞ ጠዋት 12:00 የሚተላለፈውን መንፈሳዊ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቴሌቪዥን በቀጥታ መመልከት ለማይችሉና ቻናሉ በማየደርስባቸው ሀገራት ለሚገኙ እንዲሁም ቃለ-እግዚአብሔርን ለተጠሙ የተዋህዶ ልጆች እንድታሳውቁ በእግዚአብሔርን ስም እናሳስባለን:: እግዚአብሔርን ይስጥልን:

No comments:

Post a Comment