Wednesday, June 27, 2012


ፆምን ቀድሱ : በመጋቤ ብሉይ ዮሴፍ

2 comments:

 1. መናፍቃን በኢ\ኦ\ተ\ቤተ ክርስቲያናችን ላይ እየፈጠሩ ያለውን ችግር ለመረዳት http://emenetsion.blogspot.com (እምነ ጽዮን) የተባለውን ጦማር ቢያነቡ ጥሩ ግንዛቤ ያገኛሉ::

  ReplyDelete
 2. አኮቴት
  የኃያሉ ጌታ ሰላም ይብዛላችሁ!
  እባካችሁ ይህንን ጥአዬቄዬን ሳትንቁ እንድት መልሱልኝ አጥብቄ በጌታ ስም አጠይቃችኋለሁ

  አንደኛ፤ ኃይማኖታዊ ጥያቄዎች አሉኝ፤ በተለይ ቀደም ያሉና የጥንት የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
  እምነትን ቤተክርስቲያናችን)በተመለከተ እጅግያሳሰበኝ ትልቅ አከራካሪ በሎም አጠራጣሪና
  ተያቄ ውስጥ የከተታቸው ዘመዶች ስላሉኝ ጠያቄዬን ሊመልሱልኝ የሚችሉ አባቶችን
  እንድታገናኙኝ በተቻለ ጥረትና ቀናኢነት በታከለበት እርዳታችሁን እለምናለሁ፤
  “በርግጥም የሁላችን ጋድሎን የሚጠይቅ ስለሆነ ነው።”

  ሁለተኛ፤ በሀገረ አሜሪካ ያለው አድራሻችሁን መጠቆም (መውጣት፤ማግኘት)ስላልቻልኩኝ
  እባካችሁ ትክክለኛውን፤
  1-ስልክ 2- አድራሻ 3-ኢሜል ብትስጡኝ በቅድሚይ ከልብ አመሰግናሁ።

  የልዑል እግዚአብሔር አብ ፀጋ
  የልዑል እግዚአብሔር ወልድ ቸርነት
  የልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድነት
  ከእናንተ፣ከመላው ህዝበ ክርስትያኑና ከእኔም ጋር ይሁን+++
  ኢህተ መላክ

  ReplyDelete