Monday, March 26, 2012

“ታቦት” - በዲ/ን ዓባይነህ ካሤ


ህዳር 17 2004 የተላለፈ: - ትምህርት በዲ/ን ዓባይነህ ካሤ
         ርዕሥ:-  “ ታቦት ”

ፍጥሞ ደሴት እና ጾመ ነቢያት (የገና ጾም) - ዘጋቢ ፊልም

ፍጥሞ ደሴት እና ጾመ ነቢያት (የገና ጾም) - ዘጋቢ ፊልም (ዶክመንተሪ) 
ስለ ፍጥሞ ደሴት ታሪክ ፣ አመሰራረት ፣ የሚገኝበት ሥፍራ ፣ ስርዓቱን ፣ ልማቱን ፣ ገዳማቱን እና የተለያዩ ታሪኮች የሚቃኝብት:: በተጨማሪም ስለ ጾም ፣ ሐይማኖታዊ ትርጉም ፣ ጥቅም ፣ እንዲሁም ስለ ጾመ ነቢያት እና የተለያዩ ከጾም ጋር ተያያዥ ጉዳዮችን የሚያስቃኝ::

“ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል” - በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ

መስከረም 21 2004 የተላለፈ: - ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
         ርዕሥ:-  “ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል”

"... በልባቸው ወደ ግብፅ ተመለሱ ..." - በመ/ር ለማ በርሱፈቃድ


ታህሣሥ 15 2004 የተላለፈ: - ትምህርት በመ/ር ለማ በርሱፈቃድ
ርዕሥ:-  "... በልባቸው ወደ ግብፅ ተመለሱ ..."

ምሥጢረ ሥላሴ - በመጋቤ ምሥጢር ፍሬው ዋለ


መስከረም 7 2004 የተላለፈ: - ትምህርት በመጋቤ ምሥጢር ፍሬው ዋለ
ርዕሥ:-   ምሥጢረ ሥላሴ

Sunday, March 25, 2012

ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም - ዘጋቢ ፊልም ዶክመንተሪ

ታህሣሥ 1 2004 የተላለፈ: - ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም - ዘጋቢ ፊልም (ዶክመንተሪ)
ስለ ገዳሙ አመሰራረት እና ታሪክ ፣ የዳግማዊ ምኒልክ መታሠቢያ የአብነት ት/ቤት ታሪክ እና ወቅታዊ ሁኔታ እና የተለያዩ ሁኔታዎችን የሚያስቃኝ::

አበቦችን ተመልከቱ - በቀሲስ ስንታየሁ አባተ

መስከረም 28 2004 የተላለፈ: - ትምህርት በቀሲስ ስንታየሁ አባተ
                               ርዕሥ:-  አበቦችን ተመልከቱ አበቦች እና የሰው ልጆች በምሣሌ::

ገዳመ አስቄጥስ (ግብፅ) - ዘጋቢ ፊልም (ዶክመንተሪ)

ርዕስ ገዳመ አስቄጥስ (ግብፅ) - ዘጋቢ ፊልም (ዶክመንተሪ)
ስለ ገዳሙ አመሰራረት ፣ የሚገኝበት ሥፍራ ፣ ስርዓቱን ፣ ልማቱን ፣ ገዳማውያኑን እና የተለያዩ ሁኔታዎችን የሚያስቃኝ::

Wednesday, March 7, 2012

ቅዳሴ (ክፍል 2) - ዘጋቢ ፊልም (ዶክመንተሪ)


ታኅሣሥ 15 2004 የተላለፈ: - ርዕስ ቅዳሴ (ክፍል 2)  - ዘጋቢ ፊልም (ዶክመንተሪ)
    ስለ ቅዳሴ ምንነት ፣ የቅዳሴ ዓይቶች ፣ ስርዓት ፣ ጥቅም ፣ ይዝቱን ፣ እና የተለያዩ ክፍሎቹን የሚያስቃኝ::

ማህሌት ምሥጢሩና ትምህርቱ ክፍል 1 - ዘጋቢ ፊልም (ዶክመንተሪ)


ጥቅምት 26 2004 የተላለፈ: - ርዕስ ማህሌት ምሥጢሩና ትምህርቱ (ክፍል 1) - ዘጋቢ ፊልም (ዶክመንተሪ)      
ስለ ማህሌት ምንነት ፣ አገልግሎት ፣ ታሪኩን ፣ ይዝቱን ፣ እና የአደራረስ ስርዓቱን የሚያስቃኝ ከማህሌታውያን ጋር የተደረገ ቆይታ::

ቅኔ በቤተ ክርስቲያን (ክፍል 1) - በመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ


ህዳር 3 2004 የተላለፈ: - ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ
                      ርዕሥ:-  ቅኔ በቤተ ክርስቲያን (ክፍል 1)

ቅዳሴ (ክፍል 1) - ዘጋቢ ፊልም (ዶክመንተሪ)


ታኅሣሥ 15 2004 የተላለፈ: - ርዕስ ቅዳሴ (ክፍል 1)  - ዘጋቢ ፊልም (ዶክመንተሪ)
   ስለ ቅዳሴ ምንነት ፣ የቅዳሴ ዓይቶች ፣ ስርዓት ፣ ጥቅም ፣ ይዝቱን ፣ እና የተለያዩ ክፍሎቹን የሚያስቃኝ::

Sunday, March 4, 2012


ለተዋህዶ ልጆች እንድታሳውቁ

ጤና ይስጥልን! እባክዎን ይህን www.akotetzetewahedo.org የዌብሳይት አድራሻ ለሌሎች በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ቻናል እሑድ 6:30 እንዲሁም በድጋሚ ሰኞ ጠዋት 12:00 የሚተላለፈውን መንፈሳዊ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቴሌቪዥን በቀጥታ መመልከት ለማይችሉና ቻናሉ በማየደርስባቸው ሀገራት ለሚገኙ እንዲሁም ቃለ-እግዚአብሔርን ለተጠሙ የተዋህዶ ልጆች እንድታሳውቁ በእግዚአብሔርን ስም እናሳስባለን:: እግዚአብሔርን ይስጥልን:

ቅዱሳን መላእክት (ክፍል 2)


ጥቅምት 19 2004 የተላለፈ: - ትምህርት በዲ/ን ህብረት የሺጥላ
ርዕሥ:-  ቅዱሳን መላእክት (ክፍል 2) ስለ ቅዱሳን መላእክት ተፈጥሮ ፣ አማላጅነት ፣ እና ሌሎችም ጉዳዮች ተዳሰውበታል::

ቅዱሳን መላእክት (ክፍል 1)


ጥቅምት 12 2004 የተላለፈ: - ትምህርት በዲ/ን ህብረት የሺጥላ
ርዕሥ:-  ቅዱሳን መላእክት (ክፍል 1)
ስለ ቅዱሳን መላእክት ተፈጥሮ ፣ አማላጅነት ፣ እና ሌሎችም ጉዳዮች ተዳሰውበታል::

ነነዌ - በዲ/ን ዳንኤል ክብረት


ጥር 27 2004 የተላለፈ: - ትምህርት በዲ/ን ዳንኤል ክብረት
     ርዕሥ:-  ነነዌ

የእግዚአብሔር ስጦታ


ታህሣሥ 1 2004 የተላለፈ: - ትምህርት በዲ/ን ዳንኤል ክብረት
        ርዕሥ:-  የእግዚአብሔር ስጦታ

ወርሐ ጽጌ (ዘመነ ጽጌ)


መስከረም 28 2004 የተላለፈ: - ርዕስ ወርሐ ጽጌ - ዘጋቢ ፊልም (ዶክመንተሪ)
ስለ ወርሐ ጽጌ (ዘመነ ጽጌ) ትርጉም ፣ ስርዓት ፣ ማህሌተ ጽጌ ፣ እና ሌሎችም ጉዳዮች ተዳሰውበታል::

ቅኔ በቤተ ክርስቲያን (ክፍል 2)


ህዳር 10 2004 የተላለፈ: - ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ
      ርዕሥ:-  ቅኔ በቤተ ክርስቲያን (ክፍል 2)

Thursday, March 1, 2012

ድርሳናተ መላዕክት


ጥቅምት 19 2004 የተላለፈ: - ድርሳናተ መላዕክት ዝርዝር መረጃ በቃለ-መጠይቅ ከመምህር ደጉዓለም ካሳ ጋር - ክፍል2